** ከባለሥልጣኑ ፈቃድ ሳያገኝ ሲያስተምር የተገኘ አዲስ ተቋም፤
** ፈቃድ ባልተገኘበት ካምፓስ ወይም ቅርንጫፍ ትምህርት ሲሰጥ የተገኘ ተቋም፤
**ባልተፈቀደ የትምህርት-መስክ እና መረሀ-ግብር ትምህርት እየሰጠ የተገኘ ተቋም፤
** ፍቃድ ሳያድስ ስያስተምር የተገኘ ተቋም፤
** ከባለሥልጣኑ ፈቃድ ሳያገኝ የህንጻ ለውጥ ያደረገ ተቋም፤
** የአጫጭር ስልጠና እና የማማከር አገልግሎት ፈቃድ ሳይሰጣቸው የሚሰሩ ተቋማት ወይም የሙያ ማህበራት፤
** በባለሥልጣኑ ከተሰጠው የደረጃ ስያሜ ውጪ ሌላ የደረጃ ስያሜ ሲጠቀም የተገኘ ተቋም፣
** አሳሳች ማስታወቂያ ያሰራጨ ተቋም፤
** የከፍተኛ ትምህርት የመግቢያ መስፈርት ያላሟሉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ሲያስተምር የተገኘ ተቋም፤
** በባለሥልጣኑ ተገምግሞ ያገኘውን ስርዓተ ትምህርት ሳይከተል ትምህርት የሰጠ ተቋም፤
** የመምህራንን ቁጥር እና ደረጃ አጓድሎና ቀይሮ የተገኘ ተቋም፤
** በባለስልጣኑ ከተፈቀደው ቁጥር በላይ መዝግቦ ሲያስተምር የተገኘ ተቋም፤
** የተማሪ መረጃ አያያዝ፣ አጠባበቅና አላላክ፤
ባለሥልጣኑ የተሰጠውን የፈቃድ እና ፈቃድ እድሳት ደብዳቤ በግልጽ ለተገልጋዩ ህብረተሰብ በሚታይ ሁኔታ ያለጠፈ ወይም ያላሳወቀ ተቋም እና
** ግብአቶችን አጓድሎ ወይም ከተቋም ወደ ሌላ ተቋም ወይም ካምፓስ አዛውሮ የተገኘ ተቋም፤ሐሰተኛ ሰነዶች እና ትክክለኛ ያልሆኑ ማስረጃዎች ትክክለኛ አድርጎ ማቅረብ ናቸው፡፡
የኢፊዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA
በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA
በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA
በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ
Newsroom
በከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ የተከለከሉ እና የእርምት እርምጃ የሚያስከትሉ ተግባራት
ETA
Education & Training Authority
September 15, 2025
1 min read