ከዳግም ምዝገባ የሚጠበቁ ውጤቶች
** የህዝብ እምነት መጨመር፤
** ግልጽነትና ተጠያቂነት ያሰፍናል፤
** የጠራ እና የተደራጀ የተቋማት ሙሉ መረጃ እንዲኖር ያደርጋል፤
** ወጥነት ያለው ሀገራዊ የፈቃድ አሰጣጥ ስርዓት እንዲኖር ያስችላል ፤
** ውጤታማ የጥራት አጠባበቅ ስርዓት ያላቸው ተቋማት እንዲኖሩ ያስችላል፤
** ማህበረሰብ ተኮር የሆነ ጥናትና ምርምር የሚሰሩ ተቋማት እንዲኖሩ ያስችላል፤
** አዳዲስ ቴክኖሎጂን የሚያበለጽጉ እና የሚጠቀሙ ተቋማት እንዲኖሩ ያስችላል እና
** በአጠቃላይ አዲሱን የፈቃድ አሰጣጥ ስታንዳርድ የሚያሟሉ ተቋማት እንዲኖሩ ያስችላል ፡፡
የኢፌዲሪ ትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን
በፊስቡክ -https://www.facebook.com/FDRE.ETA
በትዊተር- https://twitter.com/FDRE_ETA
በቴሌግራም -https://t.me/FDRE_ETA
በዌብሳይት Www. neta.gov.et ይከታተሉ።
Newsroom
ከዳግም ምዝገባ የሚጠበቁ ውጤቶች
ETA
Education & Training Authority
September 05, 2025
1 min read